መጋቢት ፲፫From Wikipedia, the free encyclopedia መጋቢት ፲፫፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፻፺፫ ኛው ዕለት ሲሆን፤ የበጋ ወቅት ፸፰ ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፸፫ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፸፪ ቀናት ይቀራሉ።
መጋቢት ፲፫፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፻፺፫ ኛው ዕለት ሲሆን፤ የበጋ ወቅት ፸፰ ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፸፫ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፸፪ ቀናት ይቀራሉ።