መካከለኛ አሜሪካFrom Wikipedia, the free encyclopedia መካከለኛ አሜሪካ ማለት ከሜክሲኮ ደቡብና ከደቡብ አሜሪካ ስሜን ያሉት ፯ አገሮች ናቸው። አንዳንዴ ግን ሜክሲኮ እራሱ በ«መካከለኛ አሜሪካ» ውስጥ ይመደባል፤ አንዳንዴ ደግሞ የካሪቢያን ባህር አገራት በ«መካከለኛ አሜሪካ» ውስጥ ይጠቀልላሉ።
መካከለኛ አሜሪካ ማለት ከሜክሲኮ ደቡብና ከደቡብ አሜሪካ ስሜን ያሉት ፯ አገሮች ናቸው። አንዳንዴ ግን ሜክሲኮ እራሱ በ«መካከለኛ አሜሪካ» ውስጥ ይመደባል፤ አንዳንዴ ደግሞ የካሪቢያን ባህር አገራት በ«መካከለኛ አሜሪካ» ውስጥ ይጠቀልላሉ።