መብራት ኃይል የእግር ኳስ ክለብ
From Wikipedia, the free encyclopedia
መብራት ኃይል የእግር ኳስ ክለብ በአዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ የሚገኝ የእግር ኳስ ክለብ ነው። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አባል ነው። ስታዲየሙ መብራት ኃይል ስታዲየም ነው።
(ይህ ስለ ስፖርት ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!)
Quick Facts
ሙሉ ስም | የኢትዮጵያ መብራት ኃይል ባለስልጣን የእግር ኳስ ክለብ |
ምሥረታ | 1962 እ.ኤ.አ. |
ስታዲየም | መብራት ኃይል ስታዲየም |
ሊግ | የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ |
ድረ ገጽ |
Close