መስከረም ፪
From Wikipedia, the free encyclopedia
From Wikipedia, the free encyclopedia
መስከረም 2 ቀን: ብሄራዊ ቀን በኬፕ ቨርድ...
መስከረም ፪ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪ናው ዕለት ሲሆን፤ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፫፻፷፬ ቀናት፤ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፫፻፷፫ ቀናት ይቀራሉ።
በኢትዮጵያ ታሪክ ዘመናዊ አብዮት ፈንድቶ የዘውድን ስርዓት ሽሮ የመጨረሻውን ንጉሠ ነገሥት ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴን ከሥልጣን ያወረደበት ዕለት ነው። በአብዛኛዎች ኢትዮጵያውያንም ዘንድ የአገራችን ባህላዊ፣ ኃይማኖታዊ እና ሰብአዊ ብስበሳ የተጀመረበትም ዕለት እንደሆነ በሰፊው ይነገራል።
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Every time you click a link to Wikipedia, Wiktionary or Wikiquote in your browser's search results, it will show the modern Wikiwand interface.
Wikiwand extension is a five stars, simple, with minimum permission required to keep your browsing private, safe and transparent.