ሐረግ (ስዋሰው)
From Wikipedia, the free encyclopedia
ሐረግ የሁለት እና ከዚያ በላይ ቃላት ስብስብ ሲሆን ይዘቱ ወይም ትርጉሙ በጅምር የቀረ ከመሆኑ ጋር ተያይዞ ጅምር ዓረፍተ-ነገር ማለት ይቻላል። እንደ ቃላት ሁሉ በሐረግም ላይ የሠዋሰው ባለሙያዎች አለመግባባት ይታያል። ይህም ሉሆን የቻለው አንዳንድ ቃላት ካላቸው ትርጉም እና ቅጥያዎች አንፃር የሐረግ ቅርፅ ይይዛሉ።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
- ሐረግ ወዲህ ይመራል። ስለ ተክሉ ለመረዳት፣ ሓረግን ይዩ።