ሐምሌ ፯ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፫፻፯ ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ ሉቃስ ፶፱ ቀናት በ ዘመነ ዮሐንስ፤ በ ዘመነ ማቴዎስ፤ እና በ ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፶፰ ቀናት ይቀራሉ። በተጨማሪ ሥላሴ በአብርሃም ቤት የተስተናገዱበት ቀን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ዓመታዊ የንግሥ በዓል ቀን ነው።

አቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች

  • ፲፯፻፹፩ ዓ/ም - የፓሪስ ኗሪዎች በከተማቸው የሚገኘውን የባስቲይ (Bastille ) ጥንታዊ ምሽግና ወህኒ ቤት በማጥቃት ሰባት እስረኞችን ነጻ አወጡ። ይኼም የፈረንሳይ አብዮት የፈነዳበት ዕለት በየዓመቱ ይከበራል።
  • ፲፱፻፶ ዓ/ም - በኢራቅ የጦር መኮንኖች የዳግማዊ ንጉሥ ፋይሳልን መንግሥት ገለበጡ።

ልደት



ዕለተ ሞት

ዋቢ ምንጮች


More information የኢትዮጵያ ወራት ...
Close

Wikiwand in your browser!

Seamless Wikipedia browsing. On steroids.

Every time you click a link to Wikipedia, Wiktionary or Wikiquote in your browser's search results, it will show the modern Wikiwand interface.

Wikiwand extension is a five stars, simple, with minimum permission required to keep your browsing private, safe and transparent.