ሐምሌ ፫ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፫፻፫ኛው ቀን ሲሆን የክረምት ወቅት ፰ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ ሉቃስ ፷፫ ቀናት፣ በዘመነ ዮሐንስ፤ በ ዘመነ ማቴዎስ፤ እና በ ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፷፪ ቀናት ይቀራሉ።


  • ፲፱፻፶፪ ዓ/ም - ከአደንብሪታኒያ አየር ኃይል ሠፈር የተላከ ‘አየር ወለድ የባሕር አደጋ ተከላካይ’ ቡድን ከኢትዮጵያ ብሔራዊ የአየር ባለሥልጣናት ጋር የሁለት ቀን ውይይት ለማድረግ አዲስ አበባ ገባ።
  • ፲፱፻፸ ዓ/ም - በሞሪታንያ በተካሄደ መፈንቅለ መንግሥት ፕሬዚዳንቱ ሞክታር ኡልድ ዳዳ ከሥልጣን ወረዱ።
  • ፲፱፻፺፪ ዓ/ም - በደቡባዊ ናይጄሪያ ውስጥ ከሚያንጠባጥብ የነዳጅ ቧንቧ ነዳጅ ሲቀዱ በፍንዳታ ሁለት መቶ ሃምሣ የመንደር ነዋሪዎች ሕይወታቸውን መስዋዕት አድርገዋል።


ልደት

ዕለተ ሞት


ዋቢ ምንጮች

  • (እንግሊዝኛ) P.R.O., FO 371/154836 - Annual Report from Ethiopia for 1960
  • (እንግሊዝኛ) P.R.O., FCO 31/1118 - ETHIOPIA: ANNUAL REVIEW FOR 1971
  • (እንግሊዝኛ) P.R.O., FCO 371/1829 - ANNUAL REVIEW FOR ETHIOPIA FOR 1974
  • (እንግሊዝኛ) http://en.wikipedia.org/wiki/July_10


More information የኢትዮጵያ ወራት ...
Close

Wikiwand in your browser!

Seamless Wikipedia browsing. On steroids.

Every time you click a link to Wikipedia, Wiktionary or Wikiquote in your browser's search results, it will show the modern Wikiwand interface.

Wikiwand extension is a five stars, simple, with minimum permission required to keep your browsing private, safe and transparent.