ልብFrom Wikipedia, the free encyclopedia ልብ ማናቸውም የጀርባ አጥንት ባላቸው እንስሳት የሚገኝ ብልት ነው። የሰው ልጅ ልብ እጅግ ጠንካራ ከሆነ ጡንቻ የተሰራ ሲሆን መጠኑም ጭብጥ እጅን ያክላል። ልብ ደምን በደም ቦምቧ በመርጨት የሚያሰራጭ ፐምፕ ነው። ይህንም ሲያደርግ፣ በቋሚ ድግግሞሽ በመጨማተር እና በመላላት ነው። የሰው ልጅ ልብ፡ ቀስቶቹ የደምን ጉዞ አቅጣጫ ያመላክታሉ። *1 ከፍተኛ ቬና ካቫ *2 የሳምባ አርተሪ *3 የሳምባ ቬን *4 ሚትራል ቫልቭ 5 አኦርታ ቫልቭ *6 ግራ ቬንትሪክል 7 ቀኝ ቬንትሪክል *8 ግራ አትሪየም - 9 ቀኝ አትሪየም *10 አኦርታ *11 ፕሉሞናሪ ቫልቭ - 12 ትራይከስፒድ ቫልቭ*13 ዝቅተኛ ቬና ካቫ
ልብ ማናቸውም የጀርባ አጥንት ባላቸው እንስሳት የሚገኝ ብልት ነው። የሰው ልጅ ልብ እጅግ ጠንካራ ከሆነ ጡንቻ የተሰራ ሲሆን መጠኑም ጭብጥ እጅን ያክላል። ልብ ደምን በደም ቦምቧ በመርጨት የሚያሰራጭ ፐምፕ ነው። ይህንም ሲያደርግ፣ በቋሚ ድግግሞሽ በመጨማተር እና በመላላት ነው። የሰው ልጅ ልብ፡ ቀስቶቹ የደምን ጉዞ አቅጣጫ ያመላክታሉ። *1 ከፍተኛ ቬና ካቫ *2 የሳምባ አርተሪ *3 የሳምባ ቬን *4 ሚትራል ቫልቭ 5 አኦርታ ቫልቭ *6 ግራ ቬንትሪክል 7 ቀኝ ቬንትሪክል *8 ግራ አትሪየም - 9 ቀኝ አትሪየም *10 አኦርታ *11 ፕሉሞናሪ ቫልቭ - 12 ትራይከስፒድ ቫልቭ*13 ዝቅተኛ ቬና ካቫ