ሄሮዶቶስFrom Wikipedia, the free encyclopedia ሄሮዶቶስ ወይም ሄሮዶቱስ (ግሪክ፦ Ηρόδοτος) የጥንታዊ ግሪክ (492-433 ዓክልበ.) ታሪክ ጸሓፊ ነበረ። የታሪክ መረጃዎቹን በሥርዓት በመሰብሰብ እና በማቀናበሩ የታሪክ-አባት በመባል ይታወቃል። የሄሮዶቶስ ሃውልት
ሄሮዶቶስ ወይም ሄሮዶቱስ (ግሪክ፦ Ηρόδοτος) የጥንታዊ ግሪክ (492-433 ዓክልበ.) ታሪክ ጸሓፊ ነበረ። የታሪክ መረጃዎቹን በሥርዓት በመሰብሰብ እና በማቀናበሩ የታሪክ-አባት በመባል ይታወቃል። የሄሮዶቶስ ሃውልት