ዐ ዑ ዒ ዓ ዔ ዕ ዖ



More information የአቡጊዳ ታሪክ ...
Close

ዐይን በጥንታዊ አቡጊዳ ተራ 16ኛው ፊደል ነው። እንዲሁም በከነዓንአራማያዕብራይስጥሶርያም ፊደሎች 16ኛው ፊደል «ዐይን» ይባላል። በዓረብኛ ደግሞ ተመሳሳይ ፊደል «ዐይን» ተብሎ በ«አብጃድ» ተራ 16ኛ ነው።

በመጀመርያው (ግዕዝ) ቅርጽ (አ) በልሳነ ግዕዝ እንደ ሌሎቹ ፊደላት የ«ኸ» አናባቢ ድምጽ ሆነው ነበር፤ በአማርኛ ግን ድምጹ እንደ አራተኛው (ራብዕ) ቅርጽ (ዓ) አንድላይ ነው። በአማርኛ አጻጻፍ ብዙ ጊዜ ከአልፍ (አ) ጋራ ሊለዋውጥ ይችላል። ቀድሞ ግን ድምጾቻቸው የተለያዩ ነበሩ።

ታሪክ

More information ተመሳሳይ ግብፃዊ ስዕል, ቅድመ-ሴማዊ ...
ተመሳሳይ ግብፃዊ ስዕል ቅድመ-ሴማዊ ሣባ ግዕዝ
D4
Close


የዐይን መነሻ ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የዐይን ስዕል መስለ። ለዚህም ተመሳሳይ የግብጽ ሀይሮግሊፍ ነበር። አጠራሩ ግን «ኢር» ነበር። በግብፅ የሠሩት ሴማውያን ግን በቋንቋቸው «ዐይን» ስላሉት፣ ይህ ስዕል «ዐ» ሆኖ እንዲሰማ መጣ።

More information ከነዓን, አራማያ ...
ከነዓን አራማያ ዕብራይስጥ ሶርያ ዓረብኛ
ዐይን ዐይን ע ዐይን ع
Close


ከነዓን «ዐይን» እንዲሁም ከዚህ ምልክት ተወስዶ በዚያ መንገድ የዕብራይስጥና የአራማያ የአረብኛም «ዐይን» ወለደ። ከዚህ በላይ የግሪክ አልፋቤት «ኦሚክሮን» (ትንሹ ኦ ማለት፣ Ο, ο) አባት ሆነ። እሱም የላቲን አልፋቤት (O o) እና የቂርሎስ አልፋቤት (О о) ወላጅ ሆነ። ስለዚህ እነዚህ ሁሉ የ«ዐይን» ሩቅ ዘመዶች ሊባሉ ይቻላል። በተጨማሪ የግዕዝ ቁጥር (ሳባ) ከግሪኩ ο በመወሰዱ እሱም የ«ዐ» ዘመድ ነው።

Wikiwand in your browser!

Seamless Wikipedia browsing. On steroids.

Every time you click a link to Wikipedia, Wiktionary or Wikiquote in your browser's search results, it will show the modern Wikiwand interface.

Wikiwand extension is a five stars, simple, with minimum permission required to keep your browsing private, safe and transparent.