መ ሙ ሚ ማ ሜ ም ሞ ሟ



More information የአቡጊዳ ታሪክ ...
Close

ማይ በጥንታዊ አቡጊዳ ተራ 13ኛው ፊደል ነው። እንዲሁም በከነዓንአራማያዕብራይስጥሶርያም ፊደሎች 13ኛው ፊደል «ሜም» ይባላል። በዓረብኛ ደግሞ ተመሳሳይ ፊደል «ሚም» ተብሎ በ«አብጃድ» ተራ 13ኛ ነው።

ታሪክ

More information ተመሳሳይ ግብፃዊ ስዕል («ነ»), ቅድመ-ሴማዊ ...
ተመሳሳይ ግብፃዊ ስዕል («ነ») ቅድመ-ሴማዊ ሣባ ግዕዝ
N35
Close


የማይ መነሻ ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የውሃ ስዕል መስለ። ለዚህም ተመሳሳይ የግብጽ ሀይሮግሊፍ ነበር። አጠራሩ ግን «ነ» ነበር። በግብፅ የሠሩት ሴማውያን ግን በቋንቋቸው «ሜም» ስላሉት፣ ይህ ስዕል «ም» ሆኖ እንዲሰማ መጣ።

More information ከነዓን, አራማያ ...
ከነዓን አራማያ ዕብራይስጥ ሶርያ ዓረብኛ
ሜም ሜም מ,ם ሜም
Close


የከነዓን «ሜም» እንዲሁም ከዚህ ምልክት ተወስዶ በዚያ መንገድ የዕብራይስጥና የአራማያ «ሜም» የአረብኛም «ሚም» ወለደ። ከዚህ በላይ የግሪክ አልፋቤት «ሙ» (Μ, μ) አባት ሆነ። እሱም የላቲን አልፋቤት (M m) እና የቂርሎስ አልፋቤት (М м) ወላጅ ሆነ። ስለዚህ እነዚህ ሁሉ የ«ማይ» ሩቅ ዘመዶች ሊባሉ ይቻላል። በተጨማሪ የግዕዝ ቁጥር (ዓርባ) ከግሪኩ μ በመወሰዱ እሱም የ«መ» ዘመድ ነው።

Wikiwand in your browser!

Seamless Wikipedia browsing. On steroids.

Every time you click a link to Wikipedia, Wiktionary or Wikiquote in your browser's search results, it will show the modern Wikiwand interface.

Wikiwand extension is a five stars, simple, with minimum permission required to keep your browsing private, safe and transparent.