From Wikipedia, the free encyclopedia
ፍጥነት በተፈጥሮ ህግጋት ጥናት ሲተረጎም አንድ ነገር ምዕራፉን (ርቀቱን ወይም አቅጣጫውን) የሚቀይርበትን መጠን መለኪያ ማለት ነው። በካልኩለስ የአነጋገር ዘይቤ ፍጥነት ማለት የአቀማመጥ ለውጥ (ምዕራፍ) ከጊዜ አንጻር ማለት ነው። ፍጥነት ቬክተር ስለሆነ መጠን ብቻ ሳይሆን አቅጣጫም ሊኖረው ይገባል። ከአቅጣጫው የተነጠለ የፍጥነት መጠን ጥድፈት (ቶሎነት) ይባላል፣ የሚለካውም በሜትር/ሰኮንድ ወይም ሜ/ስ ነው። በተግባር እንግዲህ የአንድን ነገር ቶሎነት ስንለካ ይህ ነገር በ«5 ሜትር በሰከንድ» ይጓዛል እንላለን፣ ፍጥነቱን ስንለካ ግን አቅጣጫውን መጨመር ስላለብን በ«5ሜትር በሰከንድ ወደ ደቡብ» ይጓዛል እናላለን።
ያንድን ነገር አጠቃላይ ፍጥነት ለመለካት የምንጠቀምበት የሂሳብ ቀመር እንዲህ ነው፡
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Every time you click a link to Wikipedia, Wiktionary or Wikiquote in your browser's search results, it will show the modern Wikiwand interface.
Wikiwand extension is a five stars, simple, with minimum permission required to keep your browsing private, safe and transparent.