From Wikipedia, the free encyclopedia
ጣት በሰዎች እንዲሁም በሌሎች እንስሶች እጅ እና እግር ጫፍ ላይ የሚገኝ አንጓ ያለው ተንቀሳቃሽ የሰውነት ክፍል ነው። አብዛኛውን ጊዜ ሰዎች በእያንዳንዱ እጆቻቸው ላይ አምስት ጣቶች አላቸው። አንዳንድ ጊዜ ግን በአፈጣጠር ችግር ቁጥሮቻቸው ሊጨምሩ እንዲሁም በአደጋ ምክንያት ቁጥሮቻቸው ሊያንሱ ይችላሉ። የመጀመሪያው ጣት አውራ ጣት ተብሎ ይጠራል። በመቀጠልም ሌሎቹ አመልካች ጣት (በተለምዶ ሌባ ጣት) ፣ የመሃል ጣት ፣ የቀለበት ጣት እናም ትንሿ ጣት (በተለምዶ ማርያም ጣት) በመባል ይታወቃሉ።
ባለ አምስት ሬይ የፊት እግሮች የምድር አከርካሪ አጥንቶች ከፋይሎጀኔቲክ የዓሣ ክንፎች ሊገኙ ይችላሉ።
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Every time you click a link to Wikipedia, Wiktionary or Wikiquote in your browser's search results, it will show the modern Wikiwand interface.
Wikiwand extension is a five stars, simple, with minimum permission required to keep your browsing private, safe and transparent.