ደቡብ ወሎ ዞን በአማራ ክልል ከሚገኙት 10 ዞኖች አንዱ ነው። የዞኑ ርዕሰ መስተዳደር በደሴ ከተማ ይገኛል። ዞኑን በሰሜን ሰሜን ወሎ፣ በሰሜን ምዕራብ ደቡብ ጎንደር፣ በምዕራብ ምስራቅ ጎጃም እንዲሁም በደቡብ ሰሜን ሸዋ ፣ ኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን እና የኦሮሚያ ክልል በምስራቅ አፋር ክልል ያዋስኑታል።
ከተሞች
በዞኑ ከሚገኙ ከተሞች መካከል ደሴ፣ ኮምቦልቻ፣ አጅባር-ተንታ እና ሃይቅ ይገኙበታል። የወሎ ህዝብ የክርስትና እና የእስልምና እምነት ተከታይና በእምነቱም ጠንካራ የሆነ ህዝብ ነው።
- ደግሞ ይዩ፦ ወሎ
ወሎ የነግድ ስም አይደለም፣ይልቁንስ የቦታ ስያሜ ነው ልክ እንደ ጎጃም እና ጎንደር
Wikiwand in your browser!
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Every time you click a link to Wikipedia, Wiktionary or Wikiquote in your browser's search results, it will show the modern Wikiwand interface.
Wikiwand extension is a five stars, simple, with minimum permission required to keep your browsing private, safe and transparent.