የ1962 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ

From Wikipedia, the free encyclopedia

የ1962 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ

የ1962 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ፯ኛው የፊፋ የዓለም ዋንጫ ሲሆን ከግንቦት ፳፪ እስከ ሰኔ ፲ ቀን ፲፱፻፶፬ ዓ.ም. በቺሌ ተካሄዷል። ብራዚል ቼኮስሎቫኪያን በፍፃሜ ጨዋታው ፫ ለ ፩ በመርታት ዋንጫውን ወስዳለች።

Quick Facts

የ1962 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ

Thumb
ይፋዊ ምልክት
ይፋዊ ምልክት
የውድድሩ ዝርዝር
አስተናጋጅ  ቺሌ
ቀናት ከግንቦት ፳፪ እስከ ሰኔ ፲ ቀን
ቡድኖች ፲፮ (ከ፫ ኮንፌዴሬሽኖች)
ቦታ(ዎች) ፬ ስታዲየሞች (በ፬ ከተማዎች)
ውጤት
አሸናፊ  ብራዚል (፪ኛው ድል)
ሁለተኛ  ቼኮስሎቫኪያ
ሦስተኛ  ቺሌ
አራተኛ  ዩጎዝላቪያ
እስታቲስቲክስ
የጨዋታዎች ብዛት ፴፪
የጎሎች ብዛት ፹፱
የተመልካች ቁጥር 899,074
ኮከብ ግብ አግቢ(ዎች) ብራዚል ጋሪንቻ
ብራዚል ቫቫ
ቺሌ ሊዮኔል ሳንቼዝ
የዩጉዝላቪያ ሰብአዊ ፌዴራላዊ ሪፐብሊክ ድራዛን ጄርኮቪች
ሀንጋሪ ፍሎሪያን አልበርት
ሶቪዬት ሕብረት ቫለንቲን ኢቫኖፍ
፬ ጎሎች
ስዊድን 1958 እ.ኤ.አ. እንግሊዝ 1966 እ.ኤ.አ.
Close

Wikiwand in your browser!

Seamless Wikipedia browsing. On steroids.

Every time you click a link to Wikipedia, Wiktionary or Wikiquote in your browser's search results, it will show the modern Wikiwand interface.

Wikiwand extension is a five stars, simple, with minimum permission required to keep your browsing private, safe and transparent.