From Wikipedia, the free encyclopedia
የስያትል መንግስታዊ ትምህርት ቤቶች (እንግሊዝኛ፦ Seattle Public Schools) በስያትል ከተማ በአሜሪካ በዋሽንግተን ክፍለ ሀገር የሚገኝ የሕዝብ ትምህርት ቤት ሥርዓት ነው። ሥራዓቱ በ1867 እ.ኤ.አ. የተመሠረተ ሲሆን በአሁኑ ጊዜ የሚመራው በዶ/ር ሱዛን ኤንፊልድ ነው። በ2006-07 እ.ኤ.አ. 45,581[1] ተማሪዎችና 2,663[2] አስተማሪዎች ነበሩት።
በ2007 እ.ኤ.አ.፣ ሥርዓቱ 58 የ፩ኛ ደረጃ፣ 8 የከፍተኛ ፩ኛ ደረጃ (እስከ ስምንተኛ ክፍል)፣ 10 መካከለኛ ደረጃ እና 12 ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶችን አካቷል። በተጨማሪም ዘጠኝ ልዩ ትምህርት ቤቶች አሉት።
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Every time you click a link to Wikipedia, Wiktionary or Wikiquote in your browser's search results, it will show the modern Wikiwand interface.
Wikiwand extension is a five stars, simple, with minimum permission required to keep your browsing private, safe and transparent.