ኮንማይል

From Wikipedia, the free encyclopedia

Remove ads

ኮንማይልአይርላንድ አፈ ታሪክ ከ1260 እስከ 1230 ዓክልበ. ግድም ድረስ የአየርላንድ ከፍተኛ ነጉሥ ነበር።

የአይርላንድ ታሪኮች እንዳሉት የኮንማይል ዘመን ለ30 ዓመታት ቆየ። የላውድ አቆጣጠሮች (1014 ዓም ተቀነባብሮ) እና የድሮ አቆጣጠር በመከተል፣ ይህ ከ1260 እስከ 1230 ዓክልበ. ድረስ ይሆናል። (በኋላ የታዩት ታሪኮች ግን ከዚያ በፊት ያደርጉታል።)

Loading related searches...

Wikiwand - on

Seamless Wikipedia browsing. On steroids.

Remove ads