From Wikipedia, the free encyclopedia
የቲኩናኒ ፕሪዝም በሶርያ የተገኘ በአካድኛ የተጻፈ የሸክላ ቅርስ ሲሆን የጥንቱ ከተማ የቲኩናኒ ንጉሥ የቱኒፕ-ተሹፕ 438 «ሃቢሩ» ወታደር ቅጥረኞች ስሞች ይዘርዝራል። ከነዚህ ስሞች አብዛኞቹ የሑርኛ ስሞች ሲሆኑ የተረፉት ሰማዊ ቋንቋ ስሞች ናቸው። አንድ ስም ብቻ ካሥኛ ይመስላል። ከዚህ የተነሣ ብዙ ሃቢሩ ከሑራውያን ብሔር እንደ መጡ ታስቧል። ይህ ንጉሥ በኬጥያውያን መንግሥት ንጉስ 1 ሐቱሺሊ ዘመን ወይም 1550 ዓክልበ. ገደማ እንደ ገዛ ይታወቃል።
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Every time you click a link to Wikipedia, Wiktionary or Wikiquote in your browser's search results, it will show the modern Wikiwand interface.
Wikiwand extension is a five stars, simple, with minimum permission required to keep your browsing private, safe and transparent.