ባስክኛ (ባስክኛ፦ Euskara /ኤውስካራ/) በስሜን-ምሥራቅ እስፓንያ እና በደቡብ-ምዕራብ ፈረንሳይ የሚገኝ ቋንቋ ነው። ከሌሎች የሰው ልጅ ቋንቋዎች ጋር ያለው ዝምድና አይታወቅም። (ይህ ቋንቋ ነክ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!) የባስኮች ክፍላገሮች በእስፓንያና በፈረንሳይ Wikiwand - on Seamless Wikipedia browsing. On steroids.