From Wikipedia, the free encyclopedia
በቆሎ (ሮማይስጥ፦ Zea mays) መጀመርያ በቅድመ-ታሪክ በመካከለኛ አሜሪካ የተደረጀ የእህል አይነት ነው። ከ1500 ዓም በኋላ ወደ ሌሎቹ አህጉራት ተስፋፋ። ቅንጣት ፍሬው ከስንዴ እጅግ እስከሚበልጥ ድረስ በመዝራት ተለማ።
የተለመደበት ወገን ወይም አውሬ በቆሎ ቴዮሲንቴ (Zea) የተባሉት የሣር ዝርዮች ናቸው። የቴዮሲንቴ ተክል ግን አንድያ አነስተኛ ቅንጣት ብቻ ያወጣ ሲሆን፣ በዘመናት ላይ የሜክሲኮ ኗሪዎች በግብርና ዘደዎች ጠቀሜታውን ዕጅግ አስፋፉ።
በሥነ ሕይወት ጥናት ዘንድ በሣር አስተኔ ውስጥ የበቆሎ ቅርብ ዘመዶች ማሽላ እና ሸንኮራ ኣገዳ ናቸው።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Every time you click a link to Wikipedia, Wiktionary or Wikiquote in your browser's search results, it will show the modern Wikiwand interface.
Wikiwand extension is a five stars, simple, with minimum permission required to keep your browsing private, safe and transparent.