ሻሙቄኑ
From Wikipedia, the free encyclopedia
ሻሙቄኑ ወይም ሰምቀን በጥንታዊ ግብጽ በ2ኛው ጨለማ ዘመን የ15ኛው ሥርወ መንግሥት (ሂክሶስ) ፈርዖን ነበር።
==
==
ስሙና ሕልውናው ከአንድ ጥንዚዛ ካርቱሽ ብቻ ይታወቃል።
በማኔቶን ልዩ ልዩ ቅጂዎች ስሞቹ ከግሪክኛ ተዛብተዋል፣ «ስተዓን» (አፍሪካኑስ)፣ «ሴጦስ» (ሱንቄሎስ) እና «አሴጥ» (ዮሴፉስ) የሚል አለ። 50 ወይም 49 ዓመታት ቢሰጡትም ይህ በቅርሶች ጉድለት ለሻሙቄኑ ማለት አጠያያቂ ነው።
ቀዳሚው ኽያን |
የግብፅ (ሂክሶስ) ፈርዖን 1602-1593 ዓክልበ. ግድም |
ተከታይ አፐፒ |
Wikiwand in your browser!
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Every time you click a link to Wikipedia, Wiktionary or Wikiquote in your browser's search results, it will show the modern Wikiwand interface.
Wikiwand extension is a five stars, simple, with minimum permission required to keep your browsing private, safe and transparent.