From Wikipedia, the free encyclopedia
ሺንሺ ወይም ፔዳል በኮርያ ልማዳዊ አፈ ታሪክ መጽሐፍ ኋንዳንጎጊ ዘንድ በኮርያ ቅድመ-ታሪክ የነበረ መንግሥት ነበረ (2331-2108 ዓክልበ. ግድም)። ቺ ዮው በሺንሺ ነገሥታት ዝርዝር 14ኛው ሲሆን ስሙ «ጃውጂ ኋኑንግ» ይባላል። ከዚያስ፦
እንደ ነገሡ ይባላል። በኋላ ንጉሡ ዳንጉን አዲስ «ጎጆሰን» የተባለ መንግሥት ጀመረ (2108 ዓክልበ.)። ሆኖም በይፋዊ አቆጣጠር ይህ በ2341 ዓክልበ. ሆነ (ደቡብ ኮርያ)፤ ወይም በ 2900 ዓክልበ. ግድም (ስሜኑ)።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Every time you click a link to Wikipedia, Wiktionary or Wikiquote in your browser's search results, it will show the modern Wikiwand interface.
Wikiwand extension is a five stars, simple, with minimum permission required to keep your browsing private, safe and transparent.