ሰመንሬ
From Wikipedia, the free encyclopedia
ሰመንሬ በላይኛ ግብጽ በ2ኛው ጨለማ ዘመን (16ኛው ሥርወ መንግሥት) ምናልባት 1612 ዓክልበ. አካባቢ የገዛ ፈርዖን ነበረ።
==
==
ስሙ «ሰመንሬ» የታወቀው በአንዱ የነሐስ መጥረቢያ ቅርስ ብቻ ነው። እንዲሁም በቶሪኖ ቀኖና ዝርዝር ላይ «ሰመነንሬ» የሚል ፈርዖን አለ። ስለዚህ ሰመንሬ ወይም ሰመነንሬ ለአጭር ጊዜ ከገዙት ፈርዖኖች መካከል እንዳለ ይታስባል። ምንም ሌላ ስም አይታወቅለትም።
ቀዳሚው 2 ነቢሪራው |
የግብፅ (ጤቤስ) ፈርዖን 1612 ዓክልበ. ግድም |
ተከታይ በቢአንኽ |
Wikiwand in your browser!
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Every time you click a link to Wikipedia, Wiktionary or Wikiquote in your browser's search results, it will show the modern Wikiwand interface.
Wikiwand extension is a five stars, simple, with minimum permission required to keep your browsing private, safe and transparent.