From Wikipedia, the free encyclopedia
ረጨት ወይም ጋላክሲ በጠፈር ውስጥ እጅግ ብዙ ከዋክብት በስበት ሃይል የተያዘ ቅንባሮ ነው። የኛ ፀሐይ ያለችበት ረጨት «ጥርጊያ» ወይም «የወተት ጎዳና» (ሚልኪ ወይ) ይባላል። «ጋላክሲ» የሚለው ስም በእንግሊዝኛ የተወሰደ ከግሪክኛ γαλαξίας /ጋላክሲያስ/ ማለት «ወተታም» ነው። የበለጠ ለማብራራት ያህል ጋላክሲ ግዙፍ የሆነ በህዋ ውስጥ የሚገኝ በክዋክብት መካከል የሚገኙ አካላት የጋዝ፣ የአባራ፣ የኒትሮን፣ የከዋክብት እና የጭለማ ጉድጋድበራሳቸ ስበት ሃይል የተሳሳቡ አካል ማለት ነው።
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Every time you click a link to Wikipedia, Wiktionary or Wikiquote in your browser's search results, it will show the modern Wikiwand interface.
Wikiwand extension is a five stars, simple, with minimum permission required to keep your browsing private, safe and transparent.