From Wikipedia, the free encyclopedia
ሚንሶታ በአሜሪካ የምትገኝ ክፍላገር ናት።
| |||||
ዋና ከተማ | ሴይንት ፓውል | ||||
ትልቋ ከተማ | ሚኒያፖሊስ | ||||
አገረ ገዥ | ቲም ፓውለንቲ | ||||
የመሬት ስፋት | 225,365 ካሬ ኪ.ሜ.(ከአገር 12ኛ) | ||||
የሕዝብ ብዛት | 4,919,479(ከአገር 21ኛ) | ||||
ወደ የአሜሪካ ሕብረት የገባችበት ቀን |
May 11, 1858 እ.ኤ.ኣ. | ||||
ላቲቲዩድ (ኬክሮስ) | 43"30'N እስከ 49"23'N | ||||
ሎንግቲዩድ (ኬንትሮስ) | 89"29'W እስከ 97"14'W | ||||
ከፍተኛው ነጥብ | 701ሜ. | ||||
ዝቅተኛው ነጥብ | 183ሜ. | ||||
አማካኝ የመሬት ከፍታ | 365ሜ. | ||||
ምዕጻረ ቃል | MN | ||||
ድረ ገጽ | www.state.mn.us |
ስሟ የመጣ ከሚንሶታ ወንዝ ሲሆን ትርጉሙ ከዳኮታኛ /ሚኒ/ «ውሃ» እና /ሶታ/ «ሰማያዊ» ወይም «ሰማያዊ ውሃ» ነው።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Every time you click a link to Wikipedia, Wiktionary or Wikiquote in your browser's search results, it will show the modern Wikiwand interface.
Wikiwand extension is a five stars, simple, with minimum permission required to keep your browsing private, safe and transparent.