From Wikipedia, the free encyclopedia
ሂስፓል ወይም ሂስፓሉስ በእስፓንያ አፈ ታሪክ ዘንድ ሄርኩሌስ ሊቢኩስ ሦስቱን ሎምኒኒ ከገደላቸው በኋላ በኢቤሪያ ዙፋን ላይ ያኖረው ንጉሥ ነበር። በልዩ ልዩ ታሪኮች ውስጥ የሄርኩሌስ ልጅ፣ ወንድም ልጅ፣ ወይም አለቃ ይባላል። በ600 ዓ.ም. ግድም የጻፈው ኢሲዶሬ ዘሰቪል እንደ ጻፈው ይሄ ሂስፓሉስ የእስፓንያ ሞክሼ ሲለው፣ ሌሎች ምንጮች ግን ስሙ ከሂስፓል ልጅ ሂስፓኑስ መሆኑን ያጠቁማሉ። «ሂስፓሊስ» የሚባለው ከተማ (የአሁን ሰቪያ) ለእርሱ እንደ ተሰየመ ደግሞ ይባላል።
ቀዳሚው ሎምኒኒ |
የኢቤሪያ ንጉሥ | ተከታይ ሂስፓኑስ |
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Every time you click a link to Wikipedia, Wiktionary or Wikiquote in your browser's search results, it will show the modern Wikiwand interface.
Wikiwand extension is a five stars, simple, with minimum permission required to keep your browsing private, safe and transparent.