ዋዌይዩ።) በላቲን አልፋቤት ግን (F f) ከዲጋማ ተነሣ። በኋላ ዘመን የከነዓን «ዋው» እንደገና የግሪክ «ኡፕሲሎን» (Υ υ) ወለደ። ይህም የላቲን አልፋቤት (V v) እና (Y y) እና የቂርሎስ አልፋቤት (У, у) ወላጅ ሆነ። እንደገና የላቲን
Uጽሕፈት የፊደሉ ድምጽ እንደ ተናባቢ («ው») ሲሆን በጥንታዊ ግሪክ አልፋቤት ግን ይህ ምልክት የአናባቢ ድምጽ «ኢው» (Υ, υ) ለማመልከት ተጠቀመ። በኤትሩስክኛ ደግሞ «Y» ለአነባቢው «ኡ» ይወክል ነበር። በሮማይስጥ ቅርጹ ከ400 ዓም ያህል
Fጽሕፈት የፊደሉ ድምጽ እንደ ተናባቢ («ው») ሲሆን በጥንታዊ ግሪክ አልፋቤት ግን ይህ ምልክት የአናባቢ ድምጽ «ኢው» (Υ, υ) ለማመልከት ተጠቀመ። ቅርጹ ትንሽ ተለውጦ ግን ተነባቢውን «ው» ለማመልከት Ϝ ϝ («ዋው» ወይም «ዲጋማ») ተጠቀመ።
Yእንደ ተናባቢ («ው») ሲሆን፣ በጥንታዊ ግሪክ አልፋቤት ግን ይህ ምልክት የአናባቢ ድምጽ «ኡ»፣ በኋላም «ኢው» (Υ, υ ወይም «ኢውፕሲሎን») ለማመልከት ተጠቀመ። በኤትሩስክኛ ደግሞ ይህ «Y» ለአነባቢው «ኡ» ይወክል ነበር። በሮማይስጥ
የግሪክ አልፋቤትόμικρον ኦ Π π ፒ፣ πι ፕ Ρ ρ ሮ፣ ρώ ር Σ σ/ς ሲግማ፣ σίγμα ስ ስ / ዝ Τ τ ታው፣ ταυ ት Υ υ ኡፕሲሎን፣ ύψιλον ኢው ኢ Φ φ ፊ፣ φι ጵ ፍ Χ χ ኺ፣ χι ኽ Ψ ψ ፕሲ፣ ψι ፕስ Ω ω ኦሜጋ፣ ωμέγα