ቤት (ፊደል)«ቤታ.. (Β β) አባት ሆነ፤ እሱም የላቲን አልፋቤት (B b) እና የቂርሎስ አልፋቤት (Б, б) እና (В, в) ወላጅ ሆነ። ስለዚህ እነዚህ ሁሉ የ«ቤት» ሩቅ ዘመዶች ሊባሉ ይቻላል። በተጨማሪ የግዕዝ ቁጥር ፪ (ሁለት) ከግሪኩ β በመወሰዱ
አቡጊዳበግእዝ አቡጊዳ ለሚለው የቃሉ መነሻ ከጥንታዊ የሴም ፊደል ተራ የሚለቀመው ነበር። በግሪክም ይህ ፊደል ተራ በ A, Β, Γ, Δ ጀመረ፤ ወይም በስም አልፋ፣ ቤታ፣ ጋማ፣ ዴልታ ናቸው። ይህ ፊደል ተራ በ ሀ ሁ ሂ ሃ በሚል ቅርጽ ማለት በግእዝ፣