2 ኤሪሹምFrom Wikipedia, the free encyclopedia 2 ኤሪሹም የአሹር ንጉሥ ነበር። ምናልባት 1730-1720 ዓክልበ. አካባቢ ገዛ። የናራም-ሲን (አሦር) ልጅና ተከታይ ይባላል።