2 ናቡከደነጾርFrom Wikipedia, the free encyclopedia 2 ናቡከደነጾር የባቢሎን ንጉሥ ነበረ። ናቡከደነጾር በመጽሐፍ ቅዱስ (፪ ነገሥት 24–25 እና ትንቢተ ኤርሚያስ. 4:7፣ 39:1–10፣ 52:1–30) ተጠቅሶ የሚገኘው ንጉስ ነው። ኢየሩሳሌምን ከባቢሎንሁለት ጊዜ እንደወረረ በዚሁ መጽሐፍ ተጠቅሶ ይገኛል። ናቡከደነጾር የባቢሎን አትክልት ቦታ እንዲሰራ ስለማዘዙ (ይህ ታሪክ ነክ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!)
2 ናቡከደነጾር የባቢሎን ንጉሥ ነበረ። ናቡከደነጾር በመጽሐፍ ቅዱስ (፪ ነገሥት 24–25 እና ትንቢተ ኤርሚያስ. 4:7፣ 39:1–10፣ 52:1–30) ተጠቅሶ የሚገኘው ንጉስ ነው። ኢየሩሳሌምን ከባቢሎንሁለት ጊዜ እንደወረረ በዚሁ መጽሐፍ ተጠቅሶ ይገኛል። ናቡከደነጾር የባቢሎን አትክልት ቦታ እንዲሰራ ስለማዘዙ (ይህ ታሪክ ነክ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!)