2 ሳርጎን
From Wikipedia, the free encyclopedia
2 ሳርጎን (አካድኛ፦ ሻሩ-ኪን «ዕውነተኛ ንጉሥ») ከ730 እስከ 713 ዓክልበ. የአሦር ንጉሥ ነበረ።
በትንቢተ ኢሳይያስ 20፡1 ስሙ ይጠቀሳል።
- (ይህ ታሪክ ነክ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!)
2 ሳርጎን (አካድኛ፦ ሻሩ-ኪን «ዕውነተኛ ንጉሥ») ከ730 እስከ 713 ዓክልበ. የአሦር ንጉሥ ነበረ።
በትንቢተ ኢሳይያስ 20፡1 ስሙ ይጠቀሳል።