1962From Wikipedia, the free encyclopedia 1962 አመተ ምኅረት ኅዳር 10 ቀን - የብራዚል ዜጋ ታዋቂው የእግር ኳስ ተጫዋች ፔሌ አንድ ሺህኛውን ግብ አገባ። ሐምሌ 14 ቀን - ከአሥራ አንድ ዓመት ግንባታ በኋላ በግብጽ የአስዋን ግድብ ሥራ ተጠናቀቀ። ደቡባዊ ሮዴዢያ (አሁን ዚምባብዌ) የሮዴዢያ ሪፐብሊክ ሆነች። የቤሊዝ መንግሥት መቀመጫ ወደ ቤልሞፓን ከቤሊዝ ከተማ ተዛወረ። ኢትዮጵያ ዲፕሎማቲክ ግንኙነት ከታይዋን ወደ ቻይና አዛውሯል። ፅኛዥሬኞ Quick Facts ክፍለ ዘመናት፦ 19ኛ ምዕተ ዓመት - 20ኛ ምዕተ ዓመት - 21ኛ ምዕተ ዓመት አሥርታት፦ 1930ዎቹ 1940ዎቹ 1950ዎቹ - 1960ዎቹ - 1970ዎቹ 1980ዎቹ 1990ዎቹ ዓመታት፦ 1959 1960 1961 - 1962 - 1963 1964 1965 Close
1962 አመተ ምኅረት ኅዳር 10 ቀን - የብራዚል ዜጋ ታዋቂው የእግር ኳስ ተጫዋች ፔሌ አንድ ሺህኛውን ግብ አገባ። ሐምሌ 14 ቀን - ከአሥራ አንድ ዓመት ግንባታ በኋላ በግብጽ የአስዋን ግድብ ሥራ ተጠናቀቀ። ደቡባዊ ሮዴዢያ (አሁን ዚምባብዌ) የሮዴዢያ ሪፐብሊክ ሆነች። የቤሊዝ መንግሥት መቀመጫ ወደ ቤልሞፓን ከቤሊዝ ከተማ ተዛወረ። ኢትዮጵያ ዲፕሎማቲክ ግንኙነት ከታይዋን ወደ ቻይና አዛውሯል። ፅኛዥሬኞ Quick Facts ክፍለ ዘመናት፦ 19ኛ ምዕተ ዓመት - 20ኛ ምዕተ ዓመት - 21ኛ ምዕተ ዓመት አሥርታት፦ 1930ዎቹ 1940ዎቹ 1950ዎቹ - 1960ዎቹ - 1970ዎቹ 1980ዎቹ 1990ዎቹ ዓመታት፦ 1959 1960 1961 - 1962 - 1963 1964 1965 Close