ጭላዳ ዝንጀሮ
From Wikipedia, the free encyclopedia
ከ50 እስከ 60 ሺህ ብቻ የሚሆኑ ጭላዳ ዝንጀሮወች በአለማችን ይገኛሉ። ሁሉም የሚገኙት ኢትዮጵያ ውስጥ ባብዛኛው ሰሜን ተራራ ላይ ብቻ ነው። ጭላዳወች በቡድን ሆነው መኖርን የሚወዱ እንሳስቶች ናቸው። ብዙ ጊዜ ከ350 ያላነሱ ዝንጀሮወች አንድ ላይ ይኖራሉ። ምግባቸውም ቅጠላ ቅጠል ሲሆን ብዙውን ጊዜ የሚያሳልፉት ሳር በመጋጥ ነው።
More information ?ጭላዳ, ሳይንሳዊ ደረጃ መስጫ ...
?ጭላዳ | ||||||||||||||
---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|
ሳይንሳዊ ደረጃ መስጫ | ||||||||||||||
| ||||||||||||||
Theropithecus gelada | ||||||||||||||
Close
ከሰው ልጅ ቀጥሎ አውራ ጣታቸው በመተጣጠፍ ጭላዳ ዝንጀሮወች ከሌሎች እንስሳቶች ይበልጣሉ።
በጥንት የጠፉት የትልልቅ ጭላዳ ዝርዮች ከደቡብ አፍሪካ እስከ ሕንድና እስፓንያ ድረስ እንደ ተገኙ ከቅሪቶች ታውቋል። በአሁኑ ዘመን ግን የኢትዮጵያ ጭላዳ ብቻ ተርፏል።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |