ጩፉ
From Wikipedia, the free encyclopedia
ኮንግ-ፉጸ በ551 ዓክልበ. የተወለደበት ከተማ ከመሆኑ ይልቅ የቻይና መጀመርያ ንጉሥ ኋንግ ዲ ደግሞ ሾው ጪው በሚባል ሠፈር እንደ ተወለደ ይታመናል። በተጨማሪ የኋንግ ዲ ልጅና ተከታይ ሻውሃው ዋና ከተማውን ከዥዎሉ ወደ ጩፉ አዛውሮ በዙሪያው እንደ ሞተ ስለሚታመን መቃብሩ ነው የሚባልለት ቦታ እስካሁን ሊታይ ይቻላል።
- (ይህ አጭር መልክዐ ምድር ነክ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!)