ጉግል
From Wikipedia, the free encyclopedia
ጉግል (Google) በ1998 እ.ኤ.አ. የግለሰብ ድርጅት ሆኖ ነው የጀመረው። የጉግል ፍለጋ ዌብሳይትን የሰራው እና የሚያስተዳድረው ይሄው ድርጅት ነው። የጉግል ዓላማ የዓለምን መረጃ ለማሰናዳት ፣ ለማቅረብና ጠቃሚ ማድረግ ነው።
Quick Facts ጉግል (Google, Inc), ኢንዱስትሪ ...
ጉግል (Google, Inc) | www.google.com.et | |||
---|---|---|---|---|
150px| | ||||
ኢንዱስትሪ | ኢንተርኔት | |||
ዓይነት | የሕዝብ | |||
የምስረታ_ቦታ | ማውንቴን ቪው | |||
ዋና_መሥሪያ_ቤት | ማውንቴን ቪው፥ ካሊፎርኒያ፥ አሜሪካ | |||
ቁልፍ_ሰዎች | ኤሪክ ሽሚት፥ ዳይሬክተር ሰርጂ ብሪን፥ ቴክኖሎጂ ፕሬዝዳንት ላሪ ፔጅ, የምርቶች ፕሬዝዳንት | |||
ገቢ | $6.138 ቢሊዮን (2005 እ.ኤ.አ.) | |||
የተጣራ_ገቢ | $6.138 ቢሊዮን (2005 እ.ኤ.አ.) | |||
የሰራተኞች_ብዛት | 4,989 (በሴፕቴምበር 30፥ 2005 እ.ኤ.አ.) |
Close