ጅጅጋ ዩኒቨርሲቲFrom Wikipedia, the free encyclopedia ጅጅጋ ዩኒቨርስቲ ኢትዮጵያ ውስጥ በሱማሌ ክልል ጅጅጋ ከተማ የሚገኝ የከፍተኛ ትምህርት ተቋም ነው። ተቋሙ በ1999ዓ.ም ከተቋቋሙት አዳዲስ ዩኒቨርሲቲዎች አንዱ ነው።
ጅጅጋ ዩኒቨርስቲ ኢትዮጵያ ውስጥ በሱማሌ ክልል ጅጅጋ ከተማ የሚገኝ የከፍተኛ ትምህርት ተቋም ነው። ተቋሙ በ1999ዓ.ም ከተቋቋሙት አዳዲስ ዩኒቨርሲቲዎች አንዱ ነው።