![cover image](https://wikiwandv2-19431.kxcdn.com/_next/image?url=https://upload.wikimedia.org/wikipedia/commons/thumb/9/97/Dniestras.png/640px-Dniestras.png&w=640&q=50)
ድኒስተር ወንዝ
From Wikipedia, the free encyclopedia
ድኒስተር ወንዝ በዩክራይንና ሞልዶቫ መካከል የሚፈስ ወንዝ ነው። በዩክራይን ወገን ያለው የሞልዶቫ ክፍል ግን «ትራንስኒስትሪያ» ተብሎ ነጻነቱን በ1982 ዓ.ም. አዋጀ። (እስካሁን ድረስ ትራንስኒስትሪያ በሌሎቹ አገራት ዘንድ ምንም ተቀባይነት አልተገኘም።)
Quick Facts ድኒስተር ወንዝ ...
ድኒስተር ወንዝ | |
---|---|
| |
መነሻ | የዩክራይን ካርፓትያን ተራሮች |
መድረሻ | ጥቁር ባሕር |
ተፋሰስ ሀገራት | ዩክራይን፣ ሞልዶቫ |
ርዝመት | 1,362 km |
የምንጭ ከፍታ | 1000 ም |
አማካይ ፍሳሽ መጠን | 310 m³/s |
የተፋሰስ አካባቢ ስፋት | 68,627 km² |
Close
በጥንታዊ ዘመን ወንዙ ቲራስ ወንዝ ይባል ነበር። በአፉ ዙሪያ ግሪኮች ቱራስ የተባለ ከተማ ሠሩ። በወንዙም ላይ ቲራጌታያውያን የተባለ ነገድ ነበር።