ድልድይ
From Wikipedia, the free encyclopedia
ድልድይ በመንገድ ላይ የሚያጋጥሙ እንደ ውሃ፣ ሸለቆ እንዲሁም ሌላ መንገድ ያሉ መሰናክሎችን ለማሻገር የሚሰራ የመንገድ አካል ነው። የድልድዩ ቅርፅ እንደ ድልድዩ ጥቅም፣ የማሰሪያ በጀት፣ የሚሰራበት አካባቢ እንዲሁም እንደተጠቀምንበት መስሪያ ይለያያል።
አንድን መሠናክል ለማለፍ የሚሠራ የድልድይ አይነት በድልድዩ ጥቅም፣ ድልድዩ በሚሰራበት ቦታ ባለው የመሬት አቀማመጥ፣ ለመሥሪያነት በምንጠቀምበት ቁስ እና ድልድዩን ለመሥራት በተመደበው በጀት ላይ ይወሰናል።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
Wikiwand in your browser!
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Every time you click a link to Wikipedia, Wiktionary or Wikiquote in your browser's search results, it will show the modern Wikiwand interface.
Wikiwand extension is a five stars, simple, with minimum permission required to keep your browsing private, safe and transparent.