ደብረ ማርያም ቆርቆር
From Wikipedia, the free encyclopedia
From Wikipedia, the free encyclopedia
ደብረ ማርያም ቆረቆር ከአለት የተፈለፈለ ቤተክርስቲያን ሲሆን በቆረቆር ተራራ፣ ገረአልታ፣ ሐውዜን ወረዳ የሚገኝ ሲሆን ለምጋብ ከተማ በጣም ይቀርባል። አባ ዳንኤል ዘገረአልታ (አባ ዘካርያስ) የማርያም ቆርቆርን ሥርዓተ ገዳም በ13ኛው ክፍለ ዘመን እንደመሰረቱት ታሪክ አጥኝው አይስማን ይጠቅሳል። የገዳሙን ምስረታ ከቤተክርስቲያኑ መታነጽ በኋላ ነው የሚለውን ባለመቀበል የገዳሙን ምስረታ እና መታነጽ ባንድ ዘመን ውስጥ እንደሆነ መላ ምት ያቀርባል[1]። የአባ ዳንኤል የወንድማቸው ልጅ የሆነው ዮስጣቴዎስ ከርሳቸው ጋር በዚሁ ደብር ለመኖር በ1272 ዓ.ም. እንደመጣ ታሪክ ያትታል[2]። ደብረ ማርያም ቆረቆር፣ ከዚሁ ዘመን የሚመነጩ የግድግዳ ላይ ምስላትን እስካሁን ድረስ ጠብቆ በማቆየቱም ይታወቃል።
| ||||
---|---|---|---|---|
ደብረ ማርያም ቆርቆር | ||||
[[ስዕል:|250px]] | ||||
ደብረ ማርያም ቆርቆር ቤተክርስቲያን | ||||
አገር | ኢትዮጵያ | |||
ዓይነት | አለት ውቅር | |||
አካባቢ** | ||||
የቅርስነት ታሪክ | ||||
ቅርሱ የተሰራበት ዘመን | ||||
* የአለበት ቦታ ** የዩ.ኔ.ስ.ኮ. ክልል ክፍፍል |
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Every time you click a link to Wikipedia, Wiktionary or Wikiquote in your browser's search results, it will show the modern Wikiwand interface.
Wikiwand extension is a five stars, simple, with minimum permission required to keep your browsing private, safe and transparent.