ዩኒቨርስቲ ኦፍ ኬምብሪጅ
From Wikipedia, the free encyclopedia
ዩኒቨርሲቲ ኦፍ ኬምብሪጅ በኬምብሪጅ፣ ኢንግላንድ የሚገኝ ሲሆን በእንግሊዝኛ ተናጋሪው ዓለም ውስጥ ለረጅም ጊዜ ከቆዩት ዩኒቨርስቲዎች ፪ኛው ነው (ከ1201 ዓ.ም.) ። ኬምብሪጅ ዩንቨርስቲ የተለያዩ የትምህርት ኮርሶችን በመስጠት ብዙ ሺህ የሚሆኑ ተማሪዎቸን አስመርቋል።
![](http://upload.wikimedia.org/wikipedia/commons/thumb/b/b7/Emoji_u1f4da.svg/35px-Emoji_u1f4da.svg.png)