የ1970 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ

From Wikipedia, the free encyclopedia

የ1970 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ

የ1970 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ፱ኛው የፊፋ የዓለም ዋንጫ ሲሆን ከግንቦት ፳፫ እስከ ሰኔ ፲፬ ቀን ፲፱፻፷፪ ዓ.ም. በሜክሲኮ ተካሄዷል። ይህ ውድድር ለመጀመሪያ ጊዜ በሰሜን አሜሪካ የቀረበው የዓለም ዋንጫ ነው። ብራዚል ጣሊያንን ፬ ለ ፩ በመርታት ለ፫ኛ ጊዜ ውድድሩን አሸንፏል። የጁልስ ሪሜት ዋንጫ ለመጨረሻ ጊዜ በዚህ ውድድር የተሸለመ ሲሆን ተሸላሚው የብራዚል ቡድን እስከ መጨረሻው ዋንጫውን እንዲይዝ ተፈቅዶለታል።

Quick Facts

የ1970 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ

Thumb
ይፋዊ ምልክት
ይፋዊ ምልክት
የውድድሩ ዝርዝር
አስተናጋጅ  ሜክሲኮ
ቀናት ከግንቦት ፳፫ እስከ ሰኔ ፲፬ ቀን
ቡድኖች ፲፮ (ከ፭ ኮንፌዴሬሽኖች)
ቦታ(ዎች) ፭ ስታዲየሞች (በ፭ ከተማዎች)
ውጤት
አሸናፊ  ብራዚል (፫ኛው ድል)
ሁለተኛ  ኢጣልያ
ሦስተኛ  ምዕራብ ጀርመን
አራተኛ  ኡራጓይ
እስታቲስቲክስ
የጨዋታዎች ብዛት ፴፪
የጎሎች ብዛት ፺፭
የተመልካች ቁጥር 1,603,975
ኮከብ ግብ አግቢ(ዎች) ምዕራብ ጀርመን ጀርድ ሙለር
፲ ጎሎች
እንግሊዝ 1966 እ.ኤ.አ. ምዕራብ ጀርመን 1974 እ.ኤ.አ.
Close

Wikiwand in your browser!

Seamless Wikipedia browsing. On steroids.

Every time you click a link to Wikipedia, Wiktionary or Wikiquote in your browser's search results, it will show the modern Wikiwand interface.

Wikiwand extension is a five stars, simple, with minimum permission required to keep your browsing private, safe and transparent.