የፀሐይ ሥርዓተ ፈለክFrom Wikipedia, the free encyclopedia የፀሐይ ሥርዓተ ፈለክ ፀሐይንና በሱዋ ዙሪያ ከበው የሚሽከረከሩትን ስምንት ፈለኮች ያጠቃልላል። ይህ ስርዓት ኣጣርድን ቬነስን መሬትን ማርስን ጁፒተርን ሳተርንን ኡራኑስንና ኔፕቲዩንን ይጠቀልላል። ፅኛዥሬኞ ፀሐይና ፈለኮቿ እንዲሁም አንዳንድ ጥቃቅን የዚህ ስርዓት አባላት። የፈለኮቹ መጠን እንደ ውድርአቸው መጠን ተስሎዋል፣ ርቀታቸው ግን በውድር አይደለም
የፀሐይ ሥርዓተ ፈለክ ፀሐይንና በሱዋ ዙሪያ ከበው የሚሽከረከሩትን ስምንት ፈለኮች ያጠቃልላል። ይህ ስርዓት ኣጣርድን ቬነስን መሬትን ማርስን ጁፒተርን ሳተርንን ኡራኑስንና ኔፕቲዩንን ይጠቀልላል። ፅኛዥሬኞ ፀሐይና ፈለኮቿ እንዲሁም አንዳንድ ጥቃቅን የዚህ ስርዓት አባላት። የፈለኮቹ መጠን እንደ ውድርአቸው መጠን ተስሎዋል፣ ርቀታቸው ግን በውድር አይደለም