የጃፓን ባሕርFrom Wikipedia, the free encyclopedia የጃፓን ባሕር የተባለው ከጃፓን፣ ኮርያና ሩስያ (ሳይቤሪያ) መካከል የሚገኝ ባህር ነው። የአረቢያ ባሕር በአለም ዙሪያ ከኮርያ በስተቀር «የጃፓን ባሕር» ይባላል። በደቡብ ኮሪያ፣ «የምሥራቅ ባሕር» ይባላል። በስሜን ኮሪያ፣ «የኮሪያ ምሥራቅ ባሕር» ይባላል። (ይህ አጭር መልክዐ ምድር ነክ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!)
የጃፓን ባሕር የተባለው ከጃፓን፣ ኮርያና ሩስያ (ሳይቤሪያ) መካከል የሚገኝ ባህር ነው። የአረቢያ ባሕር በአለም ዙሪያ ከኮርያ በስተቀር «የጃፓን ባሕር» ይባላል። በደቡብ ኮሪያ፣ «የምሥራቅ ባሕር» ይባላል። በስሜን ኮሪያ፣ «የኮሪያ ምሥራቅ ባሕር» ይባላል። (ይህ አጭር መልክዐ ምድር ነክ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!)