የድመት አስተኔ
From Wikipedia, the free encyclopedia
የድመት አስትኔ (Felidae) ሰፊ የሆነ የአጥቢ እንስሶች ክፍለመደብ ነው። በዚህም ውስጥ፦
Pantherinae:
Felinae:
- ድመት
- ኣቦ ሸማኔ (አፍሪካና ፋርስ ብቻ)
- ዳልጋ ኣንበሳ (አፍሪካና እስያ)
- ነበራርት (ስሜን አሜሪካ፣ አውሮፓና እስያ)
- አነር (አፍሪካ ብቻ)
- የተራራ አንበሣ (ፑማ ወይም ኩገር፣ አሜሪካዎች ብቻ)
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |