የደማስቆ ሰነድFrom Wikipedia, the free encyclopedia የደማስቆ ሰነድ በቁምራን ዋሻዎች ከ1938 ዓ.ም ጀምሮ ከተገኙት ብራናዎች መካከል አንዱ ሲሆን ከዚያ በፊት ሌላ ቅጂ በካይሮ በ1889 ዓ.ም. ተገኝቶ ይታወቅ ነበር። የአንዱ ቅጂ ቅሬታ
የደማስቆ ሰነድ በቁምራን ዋሻዎች ከ1938 ዓ.ም ጀምሮ ከተገኙት ብራናዎች መካከል አንዱ ሲሆን ከዚያ በፊት ሌላ ቅጂ በካይሮ በ1889 ዓ.ም. ተገኝቶ ይታወቅ ነበር። የአንዱ ቅጂ ቅሬታ