የኢቤሪያ ልሳነ ምድርFrom Wikipedia, the free encyclopedia የኢቤሪያ ልሳነ ምድር ከአውሮፓ ሦስት ትልልቅ ልሳኖች ምዕራባዊው ነው። አሁን በእስፓንያ፣ ፖርቱጋል፣ አንዶራና ጂብራልታር ይከፈላል።