የአሜሪካ ዶላርFrom Wikipedia, the free encyclopedia ዶላር የ አሜሪካ የመገበያያ ገንዘብ መጠሪያ ነው። ከሌሎች ሃገሮች ዶላር ለመለየት $ ምልክት ይጠቀማል። ይህ የመገበያያ ገንዘብ በ አሁኑ ጊዜ እንደ የአለም መገበያያ ተደርጎም ይወሰዳል። ይህም ሊሆን የቻለው ብዙ የአለም ሃገሮች ዶላርን እንደ ዋና መገበያያ ገንዘብ ስለሚጠቀሙ ነው። ቁጥራቸው ቀላል የማይባል ሃገራትም ዶላርን እንደ ሁለተኛ መገበያያ ገንዘብነት ይጠቀሙበታል። የ $100 ኖት የፊት ገጽታ የ $100 ኖት የ ጀርባ ገጽታ
ዶላር የ አሜሪካ የመገበያያ ገንዘብ መጠሪያ ነው። ከሌሎች ሃገሮች ዶላር ለመለየት $ ምልክት ይጠቀማል። ይህ የመገበያያ ገንዘብ በ አሁኑ ጊዜ እንደ የአለም መገበያያ ተደርጎም ይወሰዳል። ይህም ሊሆን የቻለው ብዙ የአለም ሃገሮች ዶላርን እንደ ዋና መገበያያ ገንዘብ ስለሚጠቀሙ ነው። ቁጥራቸው ቀላል የማይባል ሃገራትም ዶላርን እንደ ሁለተኛ መገበያያ ገንዘብነት ይጠቀሙበታል። የ $100 ኖት የፊት ገጽታ የ $100 ኖት የ ጀርባ ገጽታ