የተፈጥሮ ሀብቶችFrom Wikipedia, the free encyclopedia የተፈጥሮ ሀብት በምድራችን ላይ ከመሬት በታችም ይሁን ከመሬት በላይ በተፈጥሮ የሚገኝ ሃብት ነው። ይህ ሀብት ህይወት ያላቸውንም (እንደ የዱር አራዊት) ይሁን የሌላቸውን (እንደ ፔትሮሊየም ነዳጅ) ያጠቃልላል።
የተፈጥሮ ሀብት በምድራችን ላይ ከመሬት በታችም ይሁን ከመሬት በላይ በተፈጥሮ የሚገኝ ሃብት ነው። ይህ ሀብት ህይወት ያላቸውንም (እንደ የዱር አራዊት) ይሁን የሌላቸውን (እንደ ፔትሮሊየም ነዳጅ) ያጠቃልላል።