![cover image](https://wikiwandv2-19431.kxcdn.com/_next/image?url=https://upload.wikimedia.org/wikipedia/commons/thumb/6/6c/Codex_laudianus_%2528The_S.S._Teacher%2527s_Edition-The_Holy_Bible_-_Plate_XXIX%2529.jpg/640px-Codex_laudianus_%2528The_S.S._Teacher%2527s_Edition-The_Holy_Bible_-_Plate_XXIX%2529.jpg&w=640&q=50)
የሐዋርያት ሥራ ፩
ቅዱስ ሉቃስ እንደጻፈው / From Wikipedia, the free encyclopedia
የሐዋርያት ሥራ ፩ በሐዋርያት ሥራ መጽሐፍ የመጀመሪያው ምዕራፍ ሲሆን የሚያተኩረው በጌታችን በመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እርገትና እስከ ጰራቅሊጦስ (መንፈስ ቅዱስ) መምጣት በፊት ሐዋርያት የሠሩት መንፈሳዊ ተግባራት ናቸው ። የጻፈውም ቅዱስ ሉቃስ እንደሆነ በማስረጃ ሙሉበሙሉ ቤተክርስቲያን የምታምነው ነው ይህም በ፳፮ ንዑስ ክፍሎች ይካተታል ።
Quick Facts የሐዋርያት ሥራ ፩, አጭር መግለጫ ...
የሐዋርያት ሥራ ፩ | |
---|---|
← የዮሐን.ወንጌ የሐዋ.ሥራ → | |
![]() | |
አጭር መግለጫ | |
ፀሐፊ | ቅዱስ ሉቃስ |
የመጽሐፍ ዐርስት | የሐዋርያት ሥራ |
የሚገኘው | በአዲስ ኪዳን ፭ኛው መጽሐፍ |
መደብ | የቤተክርስቲያን ታሪክ |
![]() | |
Close
የሐዋርያት ሥራ ምዕራፍ ፩