ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች/ጥር 19
From Wikipedia, the free encyclopedia
![Thumb image](http://upload.wikimedia.org/wikipedia/commons/thumb/5/5d/Bataille_de_Dogali.jpg/640px-Bataille_de_Dogali.jpg)
- ፲፱፻፷፭ ዓ/ም - የኢትዮጵያ መንግሥት አልጋ ወራሽ መርዕድ አዝማች አስፋ ወሰን ሌሊቱን በደም ቋጠሮ ምት ታመው በአስቸኳይ ወደእንግሊዝ አገር የእንግሊዝ የጦር አየር ዠበብ ለሕክምና እንዲወስዳቸው ተለመነ። የጦር አየር ዠበብ በማግሥቱ ይዟቸው ወደሎንዶን በረረ።
- ፲፱፻፺፫ ዓ/ም ጉጅራት በሚባለው የሕንድ ግዛት የተከሰተው ዐቢይ የመሬት እንቅጥቅጥ እስከ ፳ሺህ ሰዎችን ሕይወታቸውን አጥፍቷል።